Job Expired
Lion Security Service PLC
Transportation & Logistics
Motor Bike Drivers License
Addis Ababa
2 years
1 Position
2025-04-08
to
2025-04-16
apply case management
maintain motorcycle records
10th grade Sophomore Year
Full Time
Birr 9830
Share
Job Description
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋሉ።
የስራው መደብ፡ ሞተረኛ ጉዳይ አስፈፃሚ
የስራ ሰዓት፡ 8 ሰዓት ሰራተኛ
ዕድሜ፡ ከ25 - 45
ብዛት፡ 1
ፆታ፡ ወንድ
ደመወዝ፡ 9830
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ መገናኛ፣ ዋናው መ/ቤት
የትራፊክ ህጎችን፣ የተሽከርካሪ ደንቦችን እና ሌሎች ተዛማጅ ህጎችን ማክበር
የተከናወኑ ጉዳዮችን ፣ ምርመራዎችን እና እርምጃዎችን ትክክለኛ መዝገቦችን መጠበቅ
የዘይት ደረጃን፣ የውሃ መጠንን፣ ባትሪን፣ ፍሬንን፣ ጎማን ወዘተ በመፈተሽ ተሽከርካሪው የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ ኪት፣ ጥሩ መለዋወጫ ጎማ እና ሁሉም የታዘዙ መሳሪያዎች የተገጠመለት መሆኑን ማረጋገጥ
የአደጋ ሪፖርቶችን መገምገም እና ተጠያቂነትን መወሰን.
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ ያለው የሞተር ተሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ ያለው
የህክምና፣ የሃዘን፣ የደስታ፣ የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል።
ጠዋትና ማታ የስርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ቁርስና ምሳ ደይኬር ካምፓኒው ያቀርባል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ +251922464043 / +251118696092 መደወል ይችላሉ።
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Skills Required
apply case management
maintain motorcycle records
Related Jobs
5 days left
Kassa and Sons Construction PLC
Postal Motorist
Mail Motorist
Full Time
4 yrs
3 Positions
Completion of 10th Grade with relevant work experience
15 days left
Edge Communication Technology PLC
Motorcycle Driver
Motorist
Full Time
3 yrs
1 Position
A Valid Motorcycle Driving License with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Transport and deliver documents, packages, and materials between company offices, banks, government institutions, and clients - Ensure timely and secure delivery of important company documents - Handle urgent tasks efficiently while maintaining professionalism