Unity Park Ethiopia
Creative Arts
Video Production
Addis Ababa
3 years - 7 years
1 Position
2025-04-16
to
2025-04-24
classify audio-visual products
Film/Cinema/Video Studies
Contract
Share
Job Description
ብዛት፡ 1 (አንድ)
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡በኮንትራት
የት/ት ደረጃ፡ቴክንክ እና ሙያ ደረጃ 4 በኦዲዮ ቪዝዋል ወይም በተዛማጅ የትምህር መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 7/3 አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአንድነት ፓርሎች ኮርፖሬሽን የአንድነት መኪና ማቆሚያ የብቃት እና በሰው አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118578719 ይደውሉ።
Fields Of Study
Film/Cinema/Video Studies
Skills Required
classify audio-visual products