Addis Ababa City Women Association
Social Science
Psychology
Addis Ababa
6 years
1 Position
2025-04-17
to
2025-04-24
apply problem solving in social service
Sociology
Social work
Management
Adult Education and Community Development
Full Time
Share
Job Description
ብዛት፡ 1 (አንድ)
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የት/ት ደረጃ፡የመጀመሪያ ድግሪ በሶሻል ወርክ፣ ሶሾሎጂ፣ ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በሶሻል ስተዴስ፣በማህበራዊ ጥበቃ፣ ሶሻል ሰኩሪቲ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዳጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንጻ ባለው ቢሮ ሴቶች እና ህጻናት ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Fields Of Study
Sociology
Social work
Management
Adult Education and Community Development
Skills Required
apply problem solving in social service